A car assembly plant built by Mesfin Industrial Engineering Plc. (MIE) in Wukro town, Tigray Regional State has begun assembling a French cars brand, Peugeot automobiles. የትግራይ መልሶ ማቋቋም ትዕምት በትግራይ ክልል የኢንዱስትሪ ጉዞ እንዲፋጠን እየሰራ መሆኑን ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ ገለፁ፡፡ መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪነግ ከፈረንሳዩ ፔጆ የመኪና አምራች ኩባንያ ጋር በመተባበር አዳዲስ የመኪና ሞዴሎችን ማምረት የሚያስችለውን የማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመርቋል፡፡